በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በህገ ወጥ መንገድ ሊወጣ የነበረ ከ202 ሺህ በላይ የአሜሪካ ዶላር ተያዘ

በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በህገ ወጥ መንገድ ሊወጣ የነበረ ከ202 ሺህ በላይ የአሜሪካ ዶላር ተያዘ ጥቅምት 26፣ 2011 የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር የኮሙዩኒሚኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ ኤፍሬም መኮንን ባለፉት 22 ቀናት በአውሮፕላን ማረፊያው በተደረገ ቁጥጥር 202 ሺህ 475 የአሜሪካን ዶላር በቁጥጥር ስር መዋሉን ገልጸዋል፡፡ ከዚህ በተጨማሪም 16 ሺህ 950 ዩሮ፣ 75 ሺህ 400 የአረብ ኢሚሬት […]

Continue Reading

የቱርክ ፕሬዚዳንት ከፍተኛ አማካሪ የሆኑት ያሲን አከታይ ጀማል ኻሾግጂ ከተገደለ በኋላ አስክሬኑን በመቆራረጥ በአሲድ አንዲቀልጥ ተደርጓል

የቱርክ ፕሬዚዳንት ከፍተኛ አማካሪ የሆኑት ያሲን አከታይ ጀማል ኻሾግጂ ከተገደለ በኋላ አስክሬኑን በመቆራረጥ በአሲድ አንዲቀልጥ ተደርጓል ብለን እናምናለን አሉ። የሳዑዲው ጋዜጠኛ ኢስታንቡል ውስጥ ከተገደለ በኋላ የተፈጸመበትን ወንጀል ለመሸሸግ አስክሬኑ እንዳይገኝ ስለመደረጉ ከድምዳሜ ላይ ተደርሷል ብለዋል። ከአንድ ወር በፊት የሳዑዲ መሪዎችን በመተቸት የሚታወቀው ኻሾግጂ ኢስታንቡል በሚገኘው የሳዑዲ ቀንስል ጽ/ቤት ውስጥ መገደሉ ይታወሳል። • «ኻሾግጂ አደገኛ ሰው […]

Continue Reading

ደቡብ ሱዳን በኩል 502 የድሽቃና የክላሽንኮቭ ጠመንጃ ጥይቶች

22/2011 በደቡብ ሱዳን በኩል 502 የድሽቃና የክላሽንኮቭ ጠመንጃ ጥይቶች ወደ ሃገር ውስጥ ሊገቡ ሲሉ ጋምቤላ ክልል ውስጥ መያዛቸውን የፌዴራል ፖሊስ አስታወቀ። በፌዴራል ፖሊስ የምዕራብ ዲቪዥን ሶስተኛ ሻለቃ ምክትል አዛዥ ኢንስፔክተር ተረፈ በለጠ ዛሬ ለኢዜአ እንደገለጹት ጥይቶች የተያዙት ከህብረተሰቡ በደረሰ ጥቆማ አማካኝነት ጥቅምት 18 እና 19 ቀን 2011 ዓ.ም. ነው። ከተያዙት ጥይቶች መካከልም 79ኙ የዲሽቃ ሲሆኑ […]

Continue Reading

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በጀርመን ፍራንክፈርት

‹‹ከ10 አመታት በኋላ ችግሮቿን ታሪክ የምታደርግ ለአፍሪካ ኩራት የሆነች ሃገር ትኖረናለች ይህ ሙሉ እምነቴ ነው›› ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በጀርመን ፍራንክፈርት ኮርሜርስ ባንክ አሬና ስቴድየም ለትውለደ ኢትዮጵያውያን ባደረጉት ንግግር፡፡

Continue Reading