ደቡብ ሱዳን በኩል 502 የድሽቃና የክላሽንኮቭ ጠመንጃ ጥይቶች

22/2011 በደቡብ ሱዳን በኩል 502 የድሽቃና የክላሽንኮቭ ጠመንጃ ጥይቶች ወደ ሃገር ውስጥ ሊገቡ ሲሉ ጋምቤላ ክልል ውስጥ መያዛቸውን የፌዴራል ፖሊስ አስታወቀ። በፌዴራል ፖሊስ የምዕራብ ዲቪዥን ሶስተኛ ሻለቃ ምክትል አዛዥ ኢንስፔክተር ተረፈ በለጠ ዛሬ ለኢዜአ እንደገለጹት ጥይቶች የተያዙት ከህብረተሰቡ በደረሰ ጥቆማ አማካኝነት ጥቅምት 18 እና 19 ቀን 2011 ዓ.ም. ነው። ከተያዙት ጥይቶች መካከልም 79ኙ የዲሽቃ ሲሆኑ […]

Continue Reading

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በጀርመን ፍራንክፈርት

‹‹ከ10 አመታት በኋላ ችግሮቿን ታሪክ የምታደርግ ለአፍሪካ ኩራት የሆነች ሃገር ትኖረናለች ይህ ሙሉ እምነቴ ነው›› ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በጀርመን ፍራንክፈርት ኮርሜርስ ባንክ አሬና ስቴድየም ለትውለደ ኢትዮጵያውያን ባደረጉት ንግግር፡፡

Continue Reading

ወ/ሮ መአዛ አሸናፊ ለጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንትነት ሆነው ተሾሙ

ወ/ሮ መአዛ አሸናፊ ለጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንትነት ሆነው ተሾሙ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬው እለት ባካሄደው ስብሰባው በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በእጩነት የቀረቡትን ወይዘሮ መአዛ አሸናፊ የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንትነት አድርጎ ሾሟል። ምክር ቤቱም ለጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንትነት በእጩነት የቀረቡትን ወይዘሮ መአዛ አሸናፊን ሹመት በሙሉ ድምጽ ነው ያፀደቀው። ወይዘሮ መአዛ አሸናፊም በህዝብ ተወካዮች ምክር […]

Continue Reading