ተማሪዎች የካርቶን ሳጥን አጥልቀው ፈተና እንዲፈተኑ ያደረገ የህንድ ትምህርት ቤት ይቅርታ ጠየቀ

ትምህርት ቤቱ ይቅርታ የጠየቀው ያልተለመደውና ተማሪዎች የካርቶን ሳጥን አጥልቀው የሚያሳየው ፎቶ በርካታ ሰዎችን ካነጋገረ በኋላ ነው። ፎቶው የተነሳው በካርናታካ ግዛት በባጋት ቅድመ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ የኬሚስትሪ ፈተና ሲፈተኑ ነበር። በፎቶግራፎቹ ላይ እንደሚታየው ተማሪዎቹ በአንድ በኩል የተሰነጠቀ የካርቶን ሳጥኖች አጥልቀው የነበረ ሲሆን እንዳይኮራረጁ ለማድረግ ታስቦ የተደረገ ነው። ይህንን ተከትሎ የትምህርት ቤቱ አስተዳዳሪ በተፈጸመው ድርጊት የግዛቷ ባለሥልጣናትን በይፋ […]

Continue Reading

በኬንያ ጣና ክልል ኑሮዋቸውን የመሰረቱ ነዋሪዎች ልጆቻቸው ወደፊት ከማን ጋር ጋብቻ መፈጸም እንዳለባቸው ውሳኔ ላይ የሚደርሱት ህጻናቱ ከተወለዱበት ዕለት ጀምሮ መሆኑን ይነገራል፡፡

በኬንያ ጣና ክልል ኑሮዋቸውን የመሰረቱ ነዋሪዎች ልጆቻቸው ወደፊት ከማን ጋር ጋብቻ መፈጸም እንዳለባቸው ውሳኔ ላይ የሚደርሱት ህጻናቱ ከተወለዱበት ዕለት ጀምሮ መሆኑን ይነገራል፡፡ ይህ ባህል ታዲያ በኬንያ የሚኖሩ ኦሮሞች ዘንድ ለረዥም ዘመናት የዘለቀ ስለመሆኑም የአካባቢው አባቶች ያነሳሉ፡፡ ሂደቱ የሚጀምረው የታዳጊዋ አባት የወደፊት የልጁን አጋር ከመረጠ በኋላ ለቤተሰቦቹ ሄዶ ልጁን መምረጡን ያሳውቃል፡፡ በዚህ ጊዜ ታዲያ የተመረጠው ወንድ […]

Continue Reading