ተማሪዎች የካርቶን ሳጥን አጥልቀው ፈተና እንዲፈተኑ ያደረገ የህንድ ትምህርት ቤት ይቅርታ ጠየቀ

ትምህርት ቤቱ ይቅርታ የጠየቀው ያልተለመደውና ተማሪዎች የካርቶን ሳጥን አጥልቀው የሚያሳየው ፎቶ በርካታ ሰዎችን ካነጋገረ በኋላ ነው። ፎቶው የተነሳው በካርናታካ ግዛት በባጋት ቅድመ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ የኬሚስትሪ ፈተና ሲፈተኑ ነበር። በፎቶግራፎቹ ላይ እንደሚታየው ተማሪዎቹ በአንድ በኩል የተሰነጠቀ የካርቶን ሳጥኖች አጥልቀው የነበረ ሲሆን እንዳይኮራረጁ ለማድረግ ታስቦ የተደረገ ነው። ይህንን ተከትሎ የትምህርት ቤቱ አስተዳዳሪ በተፈጸመው ድርጊት የግዛቷ ባለሥልጣናትን በይፋ […]

Continue Reading