በኬንያ ጣና ክልል ኑሮዋቸውን የመሰረቱ ነዋሪዎች ልጆቻቸው ወደፊት ከማን ጋር ጋብቻ መፈጸም እንዳለባቸው ውሳኔ ላይ የሚደርሱት ህጻናቱ ከተወለዱበት ዕለት ጀምሮ መሆኑን ይነገራል፡፡

Education Social
በኬንያ ጣና ክልል ኑሮዋቸውን የመሰረቱ ነዋሪዎች ልጆቻቸው ወደፊት ከማን ጋር ጋብቻ መፈጸም እንዳለባቸው ውሳኔ ላይ የሚደርሱት ህጻናቱ ከተወለዱበት ዕለት ጀምሮ መሆኑን ይነገራል፡፡
ይህ ባህል ታዲያ በኬንያ የሚኖሩ ኦሮሞች ዘንድ ለረዥም ዘመናት የዘለቀ ስለመሆኑም የአካባቢው አባቶች ያነሳሉ፡፡
ሂደቱ የሚጀምረው የታዳጊዋ አባት የወደፊት የልጁን አጋር ከመረጠ በኋላ ለቤተሰቦቹ ሄዶ ልጁን መምረጡን ያሳውቃል፡፡
በዚህ ጊዜ ታዲያ የተመረጠው ወንድ ወደ ቤተሰቦቿ በመሄድ የእጅ አንጓ ላይ ዳራራ ወይም ቃልኪዳን ያስርላታል፡፡
በባህሉ መሰረት ሁለቱም ታዳጊዎች ወላጆቻቸው ቤት ካደጉ በኋላ ዕድሜያቸው ለጋብቻ ሲደርስ ትዳር ይመሰርታሉ፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *